አማርኛ » ካታላንኛ   ስፖርት


49 [አርባ ዘጠኝ]

ስፖርት

-

+ 49 [quaranta-nou]

+ L’esport

Click to see the text:   
አማርኛcatalà
የሰውነት እንቅስቃሴ ትሰራለህ/ሪያለሽ? Pr-------- c-- e-----? +
አዎ ፤ እንቅስቃሴ ማድረግ አለብኝ። Sí- e- c-- m----. +
እኔ የስፖርት ክለቡ አባል ነኝ። Va-- a- c----- e-------. +
   
እኛ እግር ካስ እንጫወታለን። Ju---- a f-----. +
አንዳንዴ እንዋኛለን። A v------ n----. +
ወይም ሳይክል እንነዳለን። O f-- m---. +
   
በኛ ከተማ ውስጥ የእግር ካስ ሜዳ (ስታዲየም) አለ። A l- n----- c------ h- h- u- e----- d- f-----. +
መዋኛ ገንዳ ከ ሳውና ጋርም አለ። Ta--- h- h- u-- p------ a-- s----. +
እና የጎልፍ ሜዳ አለ። I h- h- u- c--- d- g---. +
   
በቴሌቪዥን ምን አለ? Qu- h- h- a l- t--------? +
አሁን የእግር ካስ ጨዋታ አለ። Hi h- u- p----- d- f-----. +
የጀርመን ቡድን ከእንግሊዝ ጋር እየተጫወተ ነው። L'----- a------ j--- c----- l------ a-----. +
   
ማን ያሸንፋል? Qu- g-----? +
ለመገመት ያዳግተኛል። No e- t--- n- i---. +
እስከ አሁን አሸናፊው አልታወቀም ። De m------ é- u- e----. +
   
ዳኛው ከቤልጄም ነው። L'------- é- d- B------. +
አሁን ፍፁም ቅጣት ምት ነው። Ar- h- h- u- p----. +
ጎል! አንድ ለዜሮ። Go-- U a z---! +