አማርኛ » ካታላንኛ   በመዋኛ ገንዳ ውስጥ


50 [ሃምሳ]

በመዋኛ ገንዳ ውስጥ

-

+ 50 [cinquanta]

+ A la piscina

Click to see the text:   
አማርኛcatalà
ዛሬ ሞቃት ነው። Av-- f- c----. +
ወደ መዋኛ ገንዳ እንሂድ? I s- a--- a l- p------? +
ዋና ለመሄድ ፍላጎት አለህ/ሽ? Te-- g---- d- n----? +
   
ፎጣ ይዘካል/ሻል? Te-- u-- t--------? +
የመዋኛ ቁምጣ አለህ/ሽ? Te-- u- b-------? +
የዋና ልብስ አለህ/ሽ? Te-- u- v----- d- b---? +
   
መዋኘት ትችላለህ/ያለሽ? Sa-- n----? +
ከከፍታ ላይ ተወርውሮ መጥለቅ ትችላለህ/ያለሽ? Sa-- f-- s-----------? +
ውሃ ውስጥ ዘሎ መግባት ትችላለህ/ያለሽ? Sa-- t------- a l------? +
   
መታጠቢያ ቤቱ የት ነው? On é- e- b---? +
ልብስ መቀየሪያ ክፍሉ የት ነው? On é- e- v-------? +
የመዋኛ መነፅር የት ነው? On s-- l-- u------ d- n------? +
   
ውሃው ጥልቅ ነው? Qu- é- g---- f---- l------? +
ውሃው ንፁህ ነው? Qu- é- n--- l------? +
ውሃው ለስላስ ያለ ነው? Qu- é- c------ l------? +
   
ከቅዝቃዜው የተነሳ ደረኩኝ/ በረዶ ሆንኩኝ። Em g---. +
ውሃው በጣም ቀዝቃዛ ነው። L'----- é- m---- f----. +
እኔ ከውሃው ውስጥ እየወጣው ነው። Ar- s---- d- l------. +