አማርኛ » ካታላንኛ   ምክንያት ማቅረብ 3


77 [ሰባ ሰባት]

ምክንያት ማቅረብ 3

-

+ 77 [setanta-set]

+ argumentar alguna cosa 3

Click to see the text:   
አማርኛcatalà
ለምንድን ነው ኬኩን የማይበሉት? Pe- q-- n- m---- e- p-----? +
ክብደት መቀነስ ስላለብኝ Ha-- d- p----- p--. +
የማልበላው ክብደት መቀነስ ስላለብኝ ነው። (J-) n- m---- p----- h- d- p----- p--. +
   
ለምንድን ነው ቢራውን የማይጠጡት? Pe- q-- n- e- b-- l- c------? +
መኪና መንዳት ስላለብኝ En---- h--- d- c------. +
መኪና ስለምነዳ ስላለብኝ አልጠጣም። Jo n- b-- p----- e----- h--- d- c------. +
   
ለምንድን ነው ቡናውን የማትጠጣው/ጪው? Pe- q-- n- e- b--- e- c---? +
ቀዝቅዛል Es-- f---. +
የማልጠጣው ስለቀዘቀዘ ነው። Jo n- m--- b-- p----- e--- f---. +
   
ለምንድን ነው ሻዩን የማትጠጣው/ጪው? Pe- q-- n- e- b--- e- t-? +
ስካር የለኝም። No t--- s----. +
የማልጠጣው ስካር ስለሌለኝ ነው። No m--- b-- p----- n- t--- s----. +
   
ለምንድን ነው ሾርባውን የማይበሉት? Pe- q-- n- e- m---- l- s---? +
አላዘዝኩትም No l--- d-------. +
የማልበላው ስላላዘዝኩት ነው። No m- l- m---- p----- n- l--- d-------. +
   
ለምንድን ነው ስጋውን የማይበሉት? Pe- q-- n- m---- l- c---? +
የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ነኝ። Só- v--------. +
የማልበላው የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ስለሆነኩኝ ነው። No l- m---- p----- s-- v--------. +