አማርኛ » ካታላንኛ   ቅፅል 3


80 [ሰማንያ]

ቅፅል 3

-

+ 80 [vuitanta]

+ Adjectius 3

Click to see the text:   
አማርኛcatalà
እሷ ውሻ አላት። El-- t- u- g--. +
ውሻው ትልቅ ነው። El g-- é- g---. +
እሷ ትልቅ ውሻ አላት። Té u- g-- g---. +
   
እሷ ቤት አላት። El-- t- u-- c---. +
ቤቱ ትንሽ ነው። La c--- é- p-----. +
እሷ ትንሽ ቤት አላት። Té u-- c--- p-----. +
   
እሱ ሆቴል ነው የሚቀመጠው። El- v-- e- u- h----. +
ሆቴሉ እርካሽ ነው። L'----- é- b----. +
እሱ የሚቀመጠው በርካሽ ሆቴል ውስጥ ነው። El- s-------- e- u- h---- b----. +
   
እሱ መኪና አለው። El- t- u- c----. +
መኪናው ውድ ነው። El c---- é- c--. +
እሱ ውድ መኪና አለው። Té u- c---- c--. +
   
እሱ የፍቅር መፅሐፍ እያነበበ ነው። El- l------ u-- n-------. +
የፍቅር መፅሐፉ አሰልቺ ነው። La n------- é- a-------. +
እሱ አሰልቺውን የፍቅር መፅሐፍ እያነበበ ነው። Ll----- u-- n------- a-------. +
   
እሷ ፊልም እያየች ነው። El-- m--- u-- p---------. +
ፊልሙ አጓጊ ነው። La p--------- é- e---------. +
እሷ አጓጊ ፊልም እያየች ነው። El-- m--- u-- p--------- e---------. +