አማርኛ » ዳኒሽኛ   ወቅቶችና የአየር ሁኔታ


16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

16 [seksten]

Årstider og vejr

16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

16 [seksten]

Årstider og vejr

Click to see the text:   
አማርኛdansk
እነዚህ ወቅቶች ናቸው። De--- e- å---------:
ጸደይ ፤ በጋ fo---- s-----,
በልግ ፤ ክረምት ef----- o- v-----.
   
በጋ ሞቃታማ ነው። So------ e- v---.
ጸሐይ በበጋ ትደምቃለች / ትበራለች። Om s------- s------ s----.
በበጋ እኛ የእግር ጉዞ ማድረግ እንወዳለን። Om s------- g-- v- g---- t---.
   
ክረምት ቀዝቃዛ ነው። Om v------- e- d-- k----.
በክረምት በረዶ ይጥላል ወይም ይዘንባል። Om v------- s--- e---- r----- d--.
በክረምት ቤት ውስጥ መቀመጥ እኛ እንወዳለን። Om v------- b----- v- g---- h-----.
   
ቀዝቃዛ ነው። De- e- k----.
እየዘነበ ነው። De- r-----.
ነፋሻማ ነው። De- b-----.
   
ሞቃታማ ነው። De- e- v----.
ፀሐያማ ነው። De- e- s------.
አስደሳች ነው። De- e- k---- v---.
   
የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ? Hv----- e- v----- i d--?
ዛሬ ቀዝቃዛ ነው። De- e- k---- i d--.
ዛሬ ሞቃታማ ነው። De- e- v---- i d--.