አማርኛ » ዳኒሽኛ የቤት ጽዳት
18 [አስራ ስምንት]
የቤት ጽዳት

18 [atten]
Rengøring
አማርኛ | dansk | |
ዛሬ ቅዳሜ ነው። | I d-- e- d-- l-----. | |
ዛሬ እኛ ጊዜ አለን። | I d-- h-- v- t--. | |
ዛሬ እኛ ቤት እናፀዳለን። | I d-- g-- v- r--- i l----------. | |
እኔ መታጠቢያ ቤቱን እያፀዳው ነው። | Je- g-- r--- i b-----------. | |
የእኔ ባል መኪና እያጠበ ነው | Mi- m--- v----- b----. | |
ልጆቹ ሳይክሎችን እያፀዱ ናቸው። | Bø----- p----- c-------. | |
ሴት አያቴ አበቦቹን ውሃ እያጠጣች ነው። | Be------- v----- b---------. | |
ልጆቹ የልጆችን ክፍል እያጸዱ ናቸው። | Bø----- r----- o- i b------------. | |
ባሌ የራሱን ጠረዼዛ እያፀዳ ነው። | Mi- m--- r----- o- p- s-- s---------. | |
እኔ ልብሶቹን ማጠቢያ ማሽን ውስጥ እያስገባው ነው። | Je- p----- v--------- i v------------. | |
እኔ ልብስ እያሰጣው ነው። | Je- h----- v--------- o-. | |
እኔ ልብሶቹን እየተኮስኩኝ ነው። | Je- s------ v---------. | |
መስኮቶቹ ቆሻሻ ናቸው። | Vi------- e- s-------. | |
ወለሉ ቆሻሻ ነው። | Gu---- e- s------. | |
መመገቢያ እቃው ቆሻሻ ነው። | Se------ e- b------. | |
መስኮቶቹን የሚያጸዳው ማን ነው? | Hv-- p----- v--------? | |
ወለሉንስ የሚጠርገው ማን ነው? | Hv-- s--------? | |
መመገቢያ እቃውንስ የሚያጥበው ማን ነው? | Hv-- v----- o-? | |