አማርኛ » ዳኒሽኛ   በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ


28 [ሃያ ስምንት]

በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ

-

28 [otteogtyve]

På hotellet – klager

28 [ሃያ ስምንት]

በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ

-

28 [otteogtyve]

På hotellet – klager

Click to see the text:   
አማርኛdansk
መታጠቢያው እየሰራ አይደለም። Br-------- v----- i---.
የሞቀ ውሃ አይፈስም። De- e- i--- n---- v--- v---.
ሊጠግኑት ይችላሉ? Ka- I f- d-- r--------?
   
በክፍሉ ውስጥ ስልክ የለም። De- e- i---- t------ p- v-------.
በክፍሉ ውስጥ ቴሌቪዥን የለም። De- e- i--- n---- f------- p- v-------.
ክፍሉ በረንዳ የለውም። Væ------ h-- i--- a----.
   
ክፍሉ ጫጫታ የተሞላ ነው። De- e- f-- m---- l--- i v-------.
ክፍሉ በጣም ትንሽ ነው። Væ------ e- f-- l----.
ክፍሉ በጣም ጭለማ ነው። Væ------ e- f-- m----.
   
ማሞቂያው እየሰራ አይደለም። Ra-------- v----- i---.
የአየር ማቀዝቀዣው እየሰራ አይደለም። Ai--------------- v----- i---.
ቴሌቪዥኑ ተበላሽቷል። Fj-------- e- i s------.
   
ያን አላስደሰተኝም። De- k-- j-- i--- l---.
ያ ለኔ ውድ ነው። De- s---- j-- e- f-- d---.
እረከሰ ያለ ነገር አለዎት? Ha- I n---- b--------?
   
በዚህ አቅራቢያ የወጣቶች ማዕከል አለ? Er d-- e- v---------- i n-------?
በዚህ አቅራቢያ የመኝታና ቁርስ አገልግሎት የሚሰጥ አለ? Er d-- e- p-------- i n-------?
በዚህ አቅራቢያ ምግብ ቤት ይኖራል? Er d-- e- r--------- i n-------?