አማርኛ » ዳኒሽኛ   በ ትምህርት ቤት ውስጥ


4 [አራት]

በ ትምህርት ቤት ውስጥ

-

4 [fire]

I skolen

4 [አራት]

በ ትምህርት ቤት ውስጥ

-

4 [fire]

I skolen

Click to see the text:   
አማርኛdansk
የት ነው ያለነው? Hv-- e- v-?
ያለነው በትምህርት ቤት ውስጥ ነው። Vi e- i s-----.
ትምህርት እየተማርን ነው። Vi h-- u-----------.
   
እነዚህ ተማሪዎች ናቸው። De- e- e-------.
ያቺ መምህር ናት። De- e- l------.
ያ ክፍል ነው። De- e- k------.
   
ምን እያደረግን ነው? Hv-- l---- v-?
እኛ እየተማርን ነው። Vi l----.
እኛ ቋንቋ እየተማርን ነው። Vi l---- e- s----.
   
እኔ እንግሊዘኛ እማራለው። Je- l---- e------.
አንተ/ቺ እስፓንኛ ትማራህ/ሪያልሽ። Du l---- s-----.
እሱ ጀርመንኛ ይማራል። Ha- l---- t---.
   
እኛ ፈረንሳይኛ እንማራለን። Vi l---- f-----.
እናንተ ጣሊያንኛ ትማራላችሁ። I l---- i--------.
እነሱ ሩሲያኛ ይማራሉ። De l---- r------.
   
ቋንቋዎችን መማር ሳቢ ወይም አጓጊ ነው። De- e- i---------- a- l--- s----.
እኛ ሰዎችን መረዳት እንፈልጋለን። Vi v-- f----- m--------.
እኛ ከሰዎች ጋር መነጋገር እንፈልጋለን። Vi v-- t--- m-- m--------.