አማርኛ » ዳኒሽኛ   ምክንያት ማቅረብ 2


76 [ሰባ ስድስት]

ምክንያት ማቅረብ 2

-

76 [seksoghalvfjerds]

begrunde noget 2

76 [ሰባ ስድስት]

ምክንያት ማቅረብ 2

-

76 [seksoghalvfjerds]

begrunde noget 2

Click to see the text:   
አማርኛdansk
ለምን አልመጣህም/ ሽም? Hv----- k-- d- i---?
አሞኝ ነበረ። Je- v-- s--.
ያልመጣሁት አሞኝ ስለነበር ነው። Je- k-- i---- f---- j-- v-- s--.
   
እሷ ለምን አልመጣችም? Hv----- k-- h-- i---?
ደክሟት ነበረ። Hu- v-- t---.
ያልመጣችው ደክሟት ስለነበር ነው። Hu- k-- i---- f---- h-- v-- t---.
   
እሱ ለምን አልመጣም? Hv----- k-- h-- i---?
ፍላጎት የለውም Ha- h---- i--- l---.
ፍላጎት ስላልነበረው አልመጣም። Ha- k-- i---- f---- h-- i--- h---- l---.
   
እናንተ ለምን አልመጣችሁም? Hv----- k-- I i---?
መኪናችን ተበላሽቶ ነው። Vo--- b-- v-- i s------.
ያልመጣነው መኪናችን ስለተበላሸ ነው። Vi k-- i---- f---- v---- b-- v-- i s------.
   
ለምንድን ነው ሰዎች ያልመጡት? Hv----- k-- f--- i---?
ባቡር አመለጣቸው De n---- i--- t----.
እነሱ ያልመጡት ባቡር አምልጣቸው ነው ። De k-- i---- f---- d- i--- n---- t----.
   
ለምን አልመጣህም/ ሽም? Hv----- k-- d- i---?
አልተፈቀደልኝም Je- m---- i---.
ያልመጣሁት ስላልተፈቀደልኝ ነበረ። Je- k-- i---- f---- j-- i--- m----.