አማርኛ » ዳኒሽኛ   የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 1


87 [ሰማንያ ሰባት]

የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 1

-

+ 87 [syvogfirs]

+ Modalverbernes datid 1

87 [ሰማንያ ሰባት]

የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 1

-

87 [syvogfirs]

Modalverbernes datid 1

Click to see the text:   
አማርኛdansk
እኛ አበቦቹን ውሃ ማጠጣት ነበረብን። Vi v-- n--- t-- a- v---- b---------. +
እኛ መኖሪያ ቤቱን ማፅዳት ነበረብን። Vi v-- n--- t-- a- r---- o- i l----------. +
እኛ መመገቢያ እቃውን ማጠብ ነበረብን። Vi v-- n--- t-- a- v---- o-. +
   
እናንተ ክፍያውን መክፈል ነበረባቹ? Va- I n--- t-- a- I b----- r--------? +
እናንተ የመግቢያ ክፍያ መክፈል ነበረባቹ? Va- I n--- t-- a- b----- e----? +
እናንተ ቅጣት መክፈል ነበረባቹ? Sk---- I b----- e- b---? +
   
ማን ነው መሰናበት የነበረበት? Hv-- v-- n--- t-- a- s--- f-----? +
ማን ነው ቀድሞ ወደ ቤት መሄድ የነበረበት? Hv-- s----- t------ h---? +
ማን ነው ባቡር መያዝ የነበረበት? Hv-- v-- n--- t-- a- t--- t----? +
   
እኛ ብዙ መቆየት አልፈለግንም ነበረ። Vi v---- i--- b---- l----. +
እኛ መጠጣት አልፈለግንም ነበረ። Vi v---- i--- d----- n----. +
እኛ መረበሽ አልፈለግንም ነበረ። Vi v---- i--- f--------. +
   
እኔ ስልክ መደወል ፈልጌ ነበረ። Je- v---- l--- r---- t-- n----. +
እኔ ታክሲ መጥራት ፈልጌ ነበረ። Je- v---- b------- e- t---. +
እኔ በእርግጥ ወደ ቤት መንዳት ፈልጌ ነበረ። Je- v---- n----- k--- h---. +
   
እኔ ለሚስትህ መደወል የፈለክ መስሎኝ ነበረ። Je- t------ d- v---- r---- t-- d-- k---. +
እኔ መረጃ ማዕከል መደወል የፈለክ መስሎኝ ነበረ። Je- t------ d- v---- r---- t-- o----------? +
እኔ ፒዛ ለማዘዝ የፈለክ መስሎኝ ነበረ። Je- t------ d- v---- b------- e- p----. +