አማርኛ » ጀርመንኛ   የቤት ጽዳት


18 [አስራ ስምንት]

የቤት ጽዳት

-

+ 18 [achtzehn]

+ Hausputz

18 [አስራ ስምንት]

የቤት ጽዳት

-

18 [achtzehn]

Hausputz

Click to see the text:   
አማርኛDeutsch
ዛሬ ቅዳሜ ነው። He--- i-- S------. +
ዛሬ እኛ ጊዜ አለን። He--- h---- w-- Z---. +
ዛሬ እኛ ቤት እናፀዳለን። He--- p----- w-- d-- W------. +
   
እኔ መታጠቢያ ቤቱን እያፀዳው ነው። Ic- p---- d-- B--. +
የእኔ ባል መኪና እያጠበ ነው Me-- M--- w----- d-- A---. +
ልጆቹ ሳይክሎችን እያፀዱ ናቸው። Di- K----- p----- d-- F--------. +
   
ሴት አያቴ አበቦቹን ውሃ እያጠጣች ነው። Om- g---- d-- B-----. +
ልጆቹ የልጆችን ክፍል እያጸዱ ናቸው። Di- K----- r----- d-- K----------- a--. +
ባሌ የራሱን ጠረዼዛ እያፀዳ ነው። Me-- M--- r---- s----- S----------- a--. +
   
እኔ ልብሶቹን ማጠቢያ ማሽን ውስጥ እያስገባው ነው። Ic- s----- d-- W----- i- d-- W------------. +
እኔ ልብስ እያሰጣው ነው። Ic- h---- d-- W----- a--. +
እኔ ልብሶቹን እየተኮስኩኝ ነው። Ic- b----- d-- W-----. +
   
መስኮቶቹ ቆሻሻ ናቸው። Di- F------ s--- s--------. +
ወለሉ ቆሻሻ ነው። De- F------- i-- s--------. +
መመገቢያ እቃው ቆሻሻ ነው። Da- G------- i-- s--------. +
   
መስኮቶቹን የሚያጸዳው ማን ነው? We- p---- d-- F------? +
ወለሉንስ የሚጠርገው ማን ነው? We- s---- S----? +
መመገቢያ እቃውንስ የሚያጥበው ማን ነው? We- s---- d-- G-------? +