አማርኛ » ጀርመንኛ   ሰዎችን መተዋወቅ


3 [ሶስት]

ሰዎችን መተዋወቅ

-

3 [drei]

Kennen lernen

3 [ሶስት]

ሰዎችን መተዋወቅ

-

3 [drei]

Kennen lernen

Click to see the text:   
አማርኛDeutsch
ጤና ይስጥልኝ! Ha---!
መልካም ቀን! Gu--- T--!
እንደምን ነህ/ነሽ? Wi- g-----?
   
ከአውሮፓ ነው የመጡት? Ko---- S-- a-- E-----?
ከአሜሪካ ነው የመጡት? Ko---- S-- a-- A------?
ከኤስያ ነው የመጡት? Ko---- S-- a-- A----?
   
በየትኛው ሆቴል ነው ያረፉት/የተቀመጡት? In w------ H---- w----- S--?
ምን ያክል ጊዜ ቆዩ እዚህ? Wi- l---- s--- S-- s---- h---?
ለምን ያክል ጊዜ ይቆያሉ? Wi- l---- b------ S--?
   
እንዴት አገኙት አዚህ?/ ወደዉታል እዚህ? Ge----- e- I---- h---?
ለእረፍት/ለመዝናናት ነው እዚህ ያሉት? Ma---- S-- h--- U-----?
እባክዎ አንዳንዴ ይጎብኙኝ! Be------ S-- m--- m--!
   
የኔ አድራሻ እዚህ ነው። Hi-- i-- m---- A------.
ነገ እንገናኛለን? Se--- w-- u-- m-----?
አዝናለው! ሌላ ጉዳይ አለኝ። Tu- m-- L---- i-- h--- s---- e---- v--.
   
ቻው! Ts----!
ደህና ሁን / ሁኚ! Au- W----------!
በቅርቡ አይካለው/አይሻለው! እንገናኛለን። Bi- b---!