አማርኛ » ጀርመንኛ   ትልቅ – ትንሽ


68 [ስልሳ ስምንት]

ትልቅ – ትንሽ

-

+ 68 [achtundsechzig]

+ groß – klein

68 [ስልሳ ስምንት]

ትልቅ – ትንሽ

-

68 [achtundsechzig]

groß – klein

Click to see the text:   
አማርኛDeutsch
ትልቅ እና ትንሽ gr-- u-- k---n +
ዝሆን ትልቅ ነው De- E------ i-- g---. +
አይጥ ትንሽ ናት Di- M--- i-- k----. +
   
ጨለማ እና ብርሃን du---- u-- h--l +
ለሊት ጨለማ ነው። Di- N---- i-- d-----. +
ቀን ብርሃን ነው። De- T-- i-- h---. +
   
ሽማግሌ እና ወጣት al- u-- j--g +
የእኛ ወንድ አያት በጣም ሽማግሌ ነው። Un--- G-------- i-- s--- a--. +
ከ 70 አመት በፊት እሱ ወጣት ነበረ። Vo- 70 J----- w-- e- n--- j---. +
   
ውብ እና አስቀያሚ sc--- u-- h------h +
ቢራቢሮ ቆንጆ ነው። De- S------------ i-- s----. +
ሸረሪት አስቀያሚ ናት። Di- S----- i-- h-------. +
   
ወፍራም እና ቀጭን di-- u-- d--n +
መቶ ኪሎ የምትመዝን ሴት ወፍራም ናት። Ei-- F--- m-- 100 K--- i-- d---. +
ሃምሳ ኪሎ የሚመዝን ወንድ ቀጫጫ ነው። Ei- M--- m-- 50 K--- i-- d---. +
   
ውድ እና እርካሽ te--- u-- b----g +
መኪናው ውድ ነው። Da- A--- i-- t----. +
ጋዜጣው እርካሽ ነው ። Di- Z------ i-- b-----. +