አማርኛ » እንግሊዝኛ   ወቅቶችና የአየር ሁኔታ


16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

+ 16 [sixteen]

+ Seasons and Weather

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
እነዚህ ወቅቶች ናቸው። Th--- a-- t-- s------: +
ጸደይ ፤ በጋ Sp----- s-----, +
በልግ ፤ ክረምት au---- / f--- (a-.) a-- w-----. +
   
በጋ ሞቃታማ ነው። Th- s----- i- w---. +
ጸሐይ በበጋ ትደምቃለች / ትበራለች። Th- s-- s----- i- s-----. +
በበጋ እኛ የእግር ጉዞ ማድረግ እንወዳለን። We l--- t- g- f-- a w--- i- s-----. +
   
ክረምት ቀዝቃዛ ነው። Th- w----- i- c---. +
በክረምት በረዶ ይጥላል ወይም ይዘንባል። It s---- o- r---- i- w-----. +
በክረምት ቤት ውስጥ መቀመጥ እኛ እንወዳለን። We l--- t- s--- h--- i- w-----. +
   
ቀዝቃዛ ነው። It i- c---. +
እየዘነበ ነው። It i- r------. +
ነፋሻማ ነው። It i- w----. +
   
ሞቃታማ ነው። It i- w---. +
ፀሐያማ ነው። It i- s----. +
አስደሳች ነው። It i- p-------. +
   
የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ? Wh-- i- t-- w------ l--- t----? +
ዛሬ ቀዝቃዛ ነው። It i- c--- t----. +
ዛሬ ሞቃታማ ነው። It i- w--- t----. +