አማርኛ » እንግሊዝኛ   በቤት ዙሪያ


17 [አስራ ሰባት]

በቤት ዙሪያ

-

+ 17 [seventeen]

+ Around the house

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
የኛ ቤት እዚህ ነው። Ou- h---- i- h---. +
ጣሪያው ከላይ ነው። Th- r--- i- o- t--. +
ምድር ቤቱ ከታች ነው። Th- b------- i- b----. +
   
ከቤቱ ጀርባ የአትክልት ቦታ አለ። Th--- i- a g----- b----- t-- h----. +
ከቤቱ ፊት ለፊት መንገድ የለም። Th--- i- n- s----- i- f---- o- t-- h----. +
ከቤቱ ጎን ዛፎች አሉ። Th--- a-- t---- n--- t- t-- h----. +
   
የኔ መኖሪያ ቤት እዚህ ነው። My a-------- i- h---. +
ኩሽናው እና መታጠቢያ ቤቱ እዚህ ነው። Th- k------ a-- b------- a-- h---. +
ሳሎኑ እና መኝታ ቤቱ እዛ ናቸው። Th- l----- r--- a-- b------ a-- t----. +
   
የቤቱ በር ቁልፍ ነው። Th- f---- d--- i- c-----. +
ግን መስኮቶቹ ክፍት ናቸው። Bu- t-- w------ a-- o---. +
ዛሬ ፀሐዩ ሀሩር ነው። It i- h-- t----. +
   
እኛ ወደ ሳሎን መሄዳችን ነው። We a-- g---- t- t-- l----- r---. +
እዛ ባለሶስት ሶፋ እና ባለአንድ ሶፋዎች አሉ። Th--- i- a s--- a-- a- a------- t----. +
ይቀመጡ! Pl----- s-- d---! +
   
የኔ ኮምፒተር እዛ አለ። My c------- i- t----. +
የኔ ራድዮ/ሲዲ/ካሴት ማጫወቻ እዛ አለ። My s----- i- t----. +
የኔ ቴሌቪዥን አዲስ ነው። Th- T- s-- i- b---- n--. +