አማርኛ » እንግሊዝኛ   በጉዞ ላይ


37 [ሰላሣ ሰባት]

በጉዞ ላይ

-

37 [thirty-seven]

En route

37 [ሰላሣ ሰባት]

በጉዞ ላይ

-

37 [thirty-seven]

En route

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
እሱ በሞተር ሳይክል ይሄዳል። He d----- a m--------.
እሱ በሳይክል ይሄዳል። He r---- a b------.
እሱ በእግሩ ይሄዳል። He w----.
   
እሱ በመርከብ ይሄዳል። He g--- b- s---.
እሱ በጀልባ ይሄዳል። He g--- b- b---.
እሱ ይዋኛል። He s----.
   
እዚህ አደገኛ ነው። Is i- d-------- h---?
ለብቻ ሊፍት መጠየቅ አደገኛ ነው። Is i- d-------- t- h-------- a----?
በለሊት የእግር ጉዞ አደገኛ ነው። Is i- d-------- t- g- f-- a w--- a- n----?
   
ያለንበት ጠፍቶናል። We g-- l---.
እኛ በተሳሳተ መንገድ ላይ ነን። We--- o- t-- w---- r---.
ወደ ኋላ መመለስ አለብን። We m--- t--- a-----.
   
የት ነው መኪና ማቆም የሚቻለው? Wh--- c-- o-- p--- h---?
እዚህ መኪና ማቆሚያ አለ? Is t---- a p------ l-- h---?
ለምን ያክል ጊዜ ነው ማቆም የሚቻለው? Ho- l--- c-- o-- p--- h---?
   
በበረዶ ላይ ይንሸራተታሉ? Do y-- s--?
በበረዶ አሳንሱር ወደ ላይ ይሄዳሉ? Do y-- t--- t-- s-- l--- t- t-- t--?
የበረዶ ላይ መንሸራተቻ እዚህ መከራየት ይቻላል? Ca- o-- r--- s--- h---?