አማርኛ » እንግሊዝኛ   በታክሲ ውስጥ


38 [ሰላሣ ስምንት]

በታክሲ ውስጥ

-

38 [thirty-eight]

In the taxi

38 [ሰላሣ ስምንት]

በታክሲ ውስጥ

-

38 [thirty-eight]

In the taxi

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
እባክዎ ታክሲ ይጥሩልኝ። Pl---- c--- a t---.
ወደ ባቡር ጣቢያው ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው? Wh-- d--- i- c--- t- g- t- t-- s------?
ወደ አየር ማረፊያው ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው? Wh-- d--- i- c--- t- g- t- t-- a------?
   
እባክህ/ሽ ቀጥታ Pl---- g- s------- a----.
እባክህ/ሽ እዚህ ጋር ወደ ቀኝ Pl---- t--- r---- h---.
እባክህ/ሽ ማእዘኑ ጋር ወደ ግራ Pl---- t--- l--- a- t-- c-----.
   
እቸኩላለው። I’- i- a h----.
ጊዜ አለኝ። I h--- t---.
እባክዎን ቀስ ብለው ይንዱ። Pl---- d---- s-----.
   
እባክዎን እዚህ ጋር ያቁሙ። Pl---- s--- h---.
እባክዎን ትንሽ ጊዜ ይጠብቁ። Pl---- w--- a m-----.
ወዲያው እመለሳለው I’-- b- b--- i----------.
   
እባክዎን ደረሰኝ ይስጡኝ። Pl---- g--- m- a r------.
ዝርዝር ገንዘብ የለኝም። I h--- n- c-----.
ምንም አይደለም፤ መልሱን ይያዙት ። Th-- i- o---- p----- k--- t-- c-----.
   
እባክዎን ወደ እዚህ አድራሻ ያድርሱኝ። Dr--- m- t- t--- a------.
እባክዎን ወደ ሆቴሌ ያድርሱኝ። Dr--- m- t- m- h----.
እባክዎን ወደ ባህር ዳርቻ ያድርሱኝ። Dr--- m- t- t-- b----.