አማርኛ » እንግሊዝኛ   አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1


66 [ስልሳ ስድስት]

አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1

-

66 [sixty-six]

Possessive pronouns 1

66 [ስልሳ ስድስት]

አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1

-

66 [sixty-six]

Possessive pronouns 1

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
እኔ – የኔ I – my
ቁልፌን ማግኘት አልቻልኩም። I c---- f--- m- `----.
ትኬቴን ማግኘት አልቻልኩም። I c---- f--- m- t-----.
   
አንተ/ ቺ – ያንተ/ቺ yo- – y--r
ቁልፍህን/ሽን አገኘከው/ሽው? Ha-- y-- f---- y--- `----?
ትኬትህን/ሽን አገኘከው/ሽው? Ha-- y-- f---- y--- t-----?
   
እሱ – የሱ he – h-s
የሱ ቁልፍ የት እንዳለ ታውቃለህ/ያለሽ? Do y-- k--- w---- h-- `---- i-?
የሱ ትኬት የት እንዳለ ታውቃለህ/ያለሽ? Do y-- k--- w---- h-- t----- i-?
   
እሷ – የእሷ sh- – h-r
የእሷ ገንዘብ የለም። He- m---- i- g---.
እና የእሷ የባንክ ካርድም የለም። An- h-- c----- c--- i- a--- g---.
   
እኛ – የእኛ we – o-r
የእኛ ወንድ አያት ህመምተኛ ነው። Ou- g---------- i- i--.
የእኛ ሴት አያት ጤነኛ ናት። Ou- g---------- i- h------.
   
እናንተ – የእናንተ yo- – y--r
ልጆች! የእናንተ አባት የት ነው? Ch------- w---- i- y--- f-----?
ልጆች! የእናንተ እናት የት ናት? Ch------- w---- i- y--- m-----?