አማርኛ » ኤስፐራንቶኛ   ምክንያት ማቅረብ 2


76 [ሰባ ስድስት]

ምክንያት ማቅረብ 2

-

+ 76 [sepdek ses]

+ pravigi ion 2

76 [ሰባ ስድስት]

ምክንያት ማቅረብ 2

-

76 [sepdek ses]

pravigi ion 2

Click to see the text:   
አማርኛesperanto
ለምን አልመጣህም/ ሽም? Ki-- v- n- v----? +
አሞኝ ነበረ። Mi e---- m------. +
ያልመጣሁት አሞኝ ስለነበር ነው። Mi n- v---- ĉ-- m- e---- m------. +
   
እሷ ለምን አልመጣችም? Ki-- ŝ- n- v----? +
ደክሟት ነበረ። Ŝi e---- l---. +
ያልመጣችው ደክሟት ስለነበር ነው። Ŝi n- v---- ĉ-- ŝ- e---- l---. +
   
እሱ ለምን አልመጣም? Ki-- l- n- v----? +
ፍላጎት የለውም Li n- e---. +
ፍላጎት ስላልነበረው አልመጣም። Li n- v---- ĉ-- l- n- e---. +
   
እናንተ ለምን አልመጣችሁም? Ki-- v- n- v----? +
መኪናችን ተበላሽቶ ነው። Ni- a--- p-----. +
ያልመጣነው መኪናችን ስለተበላሸ ነው። Ni n- v---- ĉ-- n-- a--- p-----. +
   
ለምንድን ነው ሰዎች ያልመጡት? Ki-- l- h---- n- v----? +
ባቡር አመለጣቸው Il- m-------- l- t------. +
እነሱ ያልመጡት ባቡር አምልጣቸው ነው ። Il- n- v---- ĉ-- i-- m-------- l- t------. +
   
ለምን አልመጣህም/ ሽም? Ki-- v- n- v----? +
አልተፈቀደልኝም Mi n- r-----. +
ያልመጣሁት ስላልተፈቀደልኝ ነበረ። Mi n- v---- ĉ-- m- n- r-----. +