አማርኛ » ስፓኒሽ   አጫጭር ንግግር 2


21 [ሃያ አንድ]

አጫጭር ንግግር 2

-

+ 21 [veintiuno]

+ Pequeñas Conversaciones 2

21 [ሃያ አንድ]

አጫጭር ንግግር 2

-

21 [veintiuno]

Pequeñas Conversaciones 2

Click to see the text:   
አማርኛespañol
ከየት ነው የመጡት? ¿D- d---- e- (u----)? +
ከባዝል De B------. +
ባዝል የሚገኘው ስዋዚላንድ ውስጥ ነው። Ba----- e--- e- S----. +
   
አቶ ሚለርን ማስተዋወቅ እችላለው? ¿M- p------ p---------- a- s---- M-------? +
እሱ የውጭ አገር ዜጋ ነው። Él e- e---------. +
እሱ የተለያዩ ቋንቋዎችን ይናገራል። Él h---- v----- i------. +
   
ለመጀመሪያ ጊዜዎ ነው እዚህ? ¿E- l- p------ v-- q-- e--- (u----) a---? +
አይደለም። ያለፈው አመት አንዴ እዚህ ነበርኩኝ። No- y- e----- a--- e- a-- p-----. +
ግን ለአንድ ሳምንት ብቻ ነበረ። Pe-- s--- p-- u-- s-----. +
   
እኛ ጋር ወደውታል? ¿L- g---- n------ p--- / n------ c-----? +
በጣም ጥሩ! ሰዎቹ ጥሩ ናቸው ። Sí- m----. L- g---- e- a-----. +
መልከዓ-ምድሩንም ወድጄዋለው። Y e- p------ t------ m- g----. +
   
ሞያዎ (ስራዎ) ምንድን ነው? ¿A q-- s- d----- (u----)? +
እኔ ተርጋሚ ነኝ። Yo s-- t--------. +
እኔ መጽሐፎችን እተረጉማለው። Yo t------- l-----. +
   
ብቻዎትን ነዎት እዚህ? ¿H- v----- (u----) s--- / s---? +
አይደለም። ሚስቴም /ባሌም እዚህ ናት/ ነው ። No- m- e----- / m- m----- h- v----- c------. +
እነዚያ ሁለቱ የኔ ልጆች ናቸው። Y a--- e---- m-- d-- h----. +