አማርኛ » ስፓኒሽ   ሀገሮች አና ቋንቋዎቻቸው


5 [አምስት]

ሀገሮች አና ቋንቋዎቻቸው

-

+ 5 [cinco]

+ Países e Idiomas

5 [አምስት]

ሀገሮች አና ቋንቋዎቻቸው

-

5 [cinco]

Países e Idiomas

Click to see the text:   
አማርኛespañol
ጆን የመጣው ከለንደን ነው። Ju-- e- d- L------. +
ለንደን ታላቃ ብሪታንያ ውስጥ ነው። Lo----- e--- e- G--- B------. +
እሱ እንግሊዘኛ ይናገራል። Él h---- i-----. +
   
ማሪያ የመጣችው ከማድሪድ ነው። Ma--- e- d- M-----. +
ማድሪድ እስፔን ውስጥ ነው። Ma---- e--- e- E-----. +
እሷ እስፓንኛ ትናገራለች። El-- h---- e------. +
   
ፒተር እና ማርታ ከበርሊን ናቸው። Pe--- y M---- s-- d- B-----. +
በርሊን የሚገኘው ጀርመን ውስጥ ነው። Be---- e--- e- A-------. +
እናንተ ሁለታችሁም ጀርመንኛ ትናገራላችሁ? ¿H------ v------- / v------- (d--) a-----? +
   
ለንደን ዋና ከተማ ናት። Lo----- e- u-- c------. +
ማድሪድ እና በርሊንም ዋና ከተሞች ናቸው። Ma---- y B----- t------ s-- c--------. +
ዋና ከተሞች ትልቅና ጫጫታማ ናቸው። La- c-------- s-- g------ y r-------. +
   
ፈረንሳይ የሚገኘው አውሮፓ ውስጥ ነው። Fr----- e--- e- E-----. +
ግብጽ የሚገኘው አፍሪካ ውስጥ ነው። Eg---- e--- e- Á-----. +
ጃፓን የሚገኘው ኤሽያ ውስጥ ነው። Ja--- e--- e- A---. +
   
ካናዳ የሚገኘው ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነው። Ca---- e--- e- A------ d-- N----. +
ፓናማ የሚገኘው በመካከለኛው አሜሪካ ውስጥ ነው። Pa---- e--- e- C------------. +
ብራዚል የሚገኘው ደቡብ አሜሪካ ውስጥ ነው። Br---- e--- e- A------ d-- S--. +