አማርኛ » ስፓኒሽ   ምክንያት ማቅረብ 1


75 [ሰባ አምስት]

ምክንያት ማቅረብ 1

-

+ 75 [setenta y cinco]

+ dar explicaciones 1

75 [ሰባ አምስት]

ምክንያት ማቅረብ 1

-

75 [setenta y cinco]

dar explicaciones 1

Click to see the text:   
አማርኛespañol
ለምንድን ነው የማይመጡት? ¿P-- q-- n- v---- (u----)? +
የአየር ሁኔታው መጥፎ ነው። Ha-- m-- m-- t-----. +
እኔ አልመጣም፤ ምክንያቱም የአየር ሁኔታ መጥፎ ነው ። No v-- p----- h--- m-- m-- t-----. +
   
ለምንድን ነው እሱ የማይመጣው? ¿P-- q-- n- v---- (é-)? +
እሱ አልተጋበዘም። Él n- e--- i-------. +
እሱ አይመጣም፤ ምክንያቱም ስላልተጋበዘ ነው። Él n- v---- p----- n- e--- i-------. +
   
ለምንድን ነው የማትመጣው/ጪው? ¿P-- q-- n- v----- (t-)? +
ጊዜ የለኝም። No t---- t-----. +
አልመጣም፤ ምክንያቱም ጊዜ የለኝም። No v-- p----- n- t---- t-----. +
   
ለምን አትቆይም/ዪም? ¿P-- q-- n- t- q----- (t-)? +
ተጨማሪ መስራት አለብኝ። Aú- t---- q-- t-------. +
አልቆይም፤ ተጨማሪ መስራት ስላለብኝ። No m- q---- p----- a-- t---- q-- t-------. +
   
ለምንድን ነው የሚሄዱት? ¿P-- q-- s- v- (u----) y-? +
ደክሞኛል Es--- c------ /--. +
የምሄደው ስለ ደከመኝ ነው። Me v-- p----- e---- c------ /--. +
   
ለምንድን ነው የሚሄዱት? ¿P-- q-- s- v- (u----) y-? +
መሽቷል (እረፍዷል) Ya e- t----. +
የምሄደው ስለመሸ (ስለረፈደ)ነው። Me v-- p----- y- e- t----. +