አማርኛ » ኤስቶኒያኛ   ወቅቶችና የአየር ሁኔታ


16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

16 [kuusteist]

Aastaajad ja ilm

16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

16 [kuusteist]

Aastaajad ja ilm

Click to see the text:   
አማርኛeesti
እነዚህ ወቅቶች ናቸው። Ne-- o- a--------:
ጸደይ ፤ በጋ Ke---- s---,
በልግ ፤ ክረምት sü--- j- t---.
   
በጋ ሞቃታማ ነው። Su-- o- k---.
ጸሐይ በበጋ ትደምቃለች / ትበራለች። Su--- p------ p----.
በበጋ እኛ የእግር ጉዞ ማድረግ እንወዳለን። Su--- k---- h-- m------ j--------.
   
ክረምት ቀዝቃዛ ነው። Ta-- o- k---.
በክረምት በረዶ ይጥላል ወይም ይዘንባል። Ta---- s---- l--- v-- v----.
በክረምት ቤት ውስጥ መቀመጥ እኛ እንወዳለን። Ta---- o---- h-- m------ k----.
   
ቀዝቃዛ ነው። On k---.
እየዘነበ ነው። Sa--- v----.
ነፋሻማ ነው። On t------.
   
ሞቃታማ ነው። On s--.
ፀሐያማ ነው። On p----------------.
አስደሳች ነው። On s----.
   
የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ? Ku---- o- i-- t---?
ዛሬ ቀዝቃዛ ነው። Tä-- o- k---.
ዛሬ ሞቃታማ ነው። Tä-- o- s--.