አማርኛ » ፈረንሳይኛ   በጉዞ ላይ


37 [ሰላሣ ሰባት]

በጉዞ ላይ

-

37 [trente-sept]

En route

37 [ሰላሣ ሰባት]

በጉዞ ላይ

-

37 [trente-sept]

En route

Click to see the text:   
አማርኛfrançais
እሱ በሞተር ሳይክል ይሄዳል። Il v- e- m---.
እሱ በሳይክል ይሄዳል። Il v- à b---------.
እሱ በእግሩ ይሄዳል። Il v- à p---.
   
እሱ በመርከብ ይሄዳል። Il v- e- b-----.
እሱ በጀልባ ይሄዳል። Il v- e- b-----.
እሱ ይዋኛል። Il n---.
   
እዚህ አደገኛ ነው። Es---- q-- c---- d-------- i-- ?
ለብቻ ሊፍት መጠየቅ አደገኛ ነው። Es---- q-- c---- d-------- d- f---- s--- d- l---------- ?
በለሊት የእግር ጉዞ አደገኛ ነው። Es---- q-- c---- d-------- d- s- p------- l- n--- ?
   
ያለንበት ጠፍቶናል። No-- n--- s----- t------ d- c-----.
እኛ በተሳሳተ መንገድ ላይ ነን። No-- s----- s-- l- m------ c-----.
ወደ ኋላ መመለስ አለብን። No-- d----- f---- d--------.
   
የት ነው መኪና ማቆም የሚቻለው? Où p------ s- g---- ?
እዚህ መኪና ማቆሚያ አለ? Y a----- u- p------ i-- ?
ለምን ያክል ጊዜ ነው ማቆም የሚቻለው? Co----- d- t---- p------ s- g---- i-- ?
   
በበረዶ ላይ ይንሸራተታሉ? Fa--------- d- s-- ?
በበረዶ አሳንሱር ወደ ላይ ይሄዳሉ? Es---- q-- t- m----- a--- l- t------ ?
የበረዶ ላይ መንሸራተቻ እዚህ መከራየት ይቻላል? Es---- q---- p--- l---- d-- s--- i-- ?