አማርኛ » ፈረንሳይኛ   ሃላፊ ጊዜ 4


84 [ሰማንያ አራት]

ሃላፊ ጊዜ 4

-

+ 84 [quatre-vingt-quatre]

+ Passé 4

84 [ሰማንያ አራት]

ሃላፊ ጊዜ 4

-

84 [quatre-vingt-quatre]

Passé 4

Click to see the text:   
አማርኛfrançais
ማንበብ li-e +
እኔ አነበብኩኝ J’-- l-. +
እኔ ሙሉ የፍቅር መፅሐፉን አነበብኩኝ። J’-- l- t--- l- r----. +
   
መረዳት co-------e +
እኔ ተረዳው/ገብቶኛል። J’-- c------. +
ሙሉ ፅሁፉ ገብቶኛል/ ሙሉ ፅሁፉን ተረድቼዋለው። J’-- c------ t--- l- t----. +
   
መመለስ/ መልስ መስጠት ré-----e +
እኔ መለስኩኝ። J’-- r------. +
ሁሉንም ጥያቄዎች መለስኩኝ። J’-- r------ à t----- l-- q--------. +
   
ያንን አውቀዋለው – እኔ ያንን አውቄዋለው። Je l- s---. – J- l--- s-. +
ያንን እፅፈዋለው – እኔ ያንን ፅፌዋለው። Je l------. – J- l--- é----. +
ያንን እሰማለው – እኔ ያንን ሰምቻለው። Je l--------. – J- l--- e------. +
   
ያንን እወስደዋለው –እኔ ያንን ወስጄዋለው። Je v--- l- c-------. – J- s--- a--- l- c-------. +
ያንን አመጣዋለው – እኔ ያንን አምጥቼዋለው። Je l--------. – J- l--- a------. +
ያንን እገዛዋለው – ያንን እኔ ገዝቼዋለው። Je l-------. – J- l--- a-----. +
   
ያንን እጠብቀዋለው – ያንን ጠብቄዋለው። Je l--------. – J- l--- a------. +
ያንን እኔ አስረዳለው – ያንን እኔ አስረድቻለው። Je l---------. – J- l--- e-------. +
ያንን አውቀዋለው – እኔ ያንን አውቄዋለው። Je l- c------. – J- l--- c----. +