አማርኛ » ፈረንሳይኛ   ንኡስ ሐረግ – ከሆነ


93 [ዘጠና ሶስት]

ንኡስ ሐረግ – ከሆነ

-

+ 93 [quatre-vingt-treize]

+ Subordonnées avec si

93 [ዘጠና ሶስት]

ንኡስ ሐረግ – ከሆነ

-

93 [quatre-vingt-treize]

Subordonnées avec si

Click to see the text:   
አማርኛfrançais
ያፈቅረኝ እንደሆነ አላውቅም። Je n- s--- p-- s--- m-----. +
ተመልሶ የሚመጣ እንደሆነ አላውቅም። Je n- s--- p-- s--- v- r------. +
እንደሚደውልልኝ አላውቅም። Je n- s--- p-- s--- v- m--------. +
   
ድንገት አያፈቅረኝም ይሆን? Et s--- m----- ? +
ድንገት ተመልሶ አይመጣም ይሆን? Et s--- r------ ? +
ድንገት አይደውልልኝም ይሆን? Et s--- m-------- ? +
   
ስለ እኔ ቢያስብ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ። Je m- d------ s--- p---- à m--. +
ሌላ ሰው ቢይዝስ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ። Je m- d------ s--- e- a u-- a----. +
ቢዋሽ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ። Je m- d------ s--- m---. +
   
እኔን እያሰበኝ ይሆን ወይ? Et s--- p---- à m-- ? +
ሌላ ሰው ይዞ ይሆን ወይ? Et s--- e- a u-- a---- ? +
እውነቱን ነግሮኝ ይሆን ወይ? Et s--- d-- l- v----- ? +
   
በርግጥ ይወደኛል ወይ ብዬ እጠረጥራለው። Je d---- q---- m----- v-------. +
ይጽፍልኛል ወይ ብዬ እጠረጥራለው። Je d---- q---- m-------. +
ያገባኛል ወይ ብዬ እጠረጥራለው። Je d---- q---- m-------. +
   
በውነት ይወደኝ ይሆን? Et s--- m----- ? +
ይፅፍልኝ ይሆን? Et s--- m------ ? +
ያገባኝ ይሆን? Et s--- m------- ? +