አማርኛ » ክሮኤሽያኛ   የእረፍት ጊዜ ተግዳሮት( ክንዉኖች)


48 [አርባ ስምንት]

የእረፍት ጊዜ ተግዳሮት( ክንዉኖች)

-

48 [četrdeset osam]

Aktivnosti na odmoru

48 [አርባ ስምንት]

የእረፍት ጊዜ ተግዳሮት( ክንዉኖች)

-

48 [četrdeset osam]

Aktivnosti na odmoru

Click to see the text:   
አማርኛhrvatski
የባህሩ ዳርቻ ንፁህ ነው? Je l- p---- č----?
መዋኘት ይችላል? Mo-- l- s- t--- k-----?
እዛ ጋር መዋኘት አደጋ የለውም? Ni-- l- o----- t--- s- k-----?
   
የፀሐይ ጃንጥላ መከራየት ይቻላል? Mo-- l- s- o---- i-------- s--------?
የባህር ዳርቻ ወንበር መከራየት ይቻላል? Mo-- l- s- o---- i-------- l-------?
ጀልባ መከራየት ይቻላል? Mo-- l- s- o---- p------- č----?
   
የውሃ ላይ በደረት መንሸራተት እፈልጋለው። Ja b-- r--- s----- / s------.
ከከፍታ ዘልዬ ውሃ ውስጥ መዋኘት እፈልጋለው። Ja b-- r--- r---- / r-----.
በውሃ ላይ መንሸራተት እፈልጋለው። Ja b-- r--- s----- / s------ n- v---.
   
የውሃ ላይ በደረት መንሸራተቻ መከራየት ይቻላል? Mo-- l- s- i-------- d---- z- s-------?
የጠላቂ ዋናተኛ እቃዎች መከራየት ይቻላል? Mo-- l- s- i-------- o----- z- r-------?
የውሃ ላይ ገመድ ተይዞ መንሸራተቻ መከራየት ይቻላል? Mo-- l- s- i-------- s---- z- s------- n- v---?
   
እኔ ጀማሪ ነኝ። Ja s-- t-- p-------.
እኔ መካከለኛ ነኝ። Ja s-- p-------- d---- / d----.
እኔ ጎበዝ ነኝ። Sn------ s- v-- s t--.
   
በማማዎች ላይ በተወጠረ ገመድ የሚሄድ ሊፍት የት ነው? Gd-- j- ž-----?
የበረዶ ላይ መንሸራተቻ አለህ/ሽ? Im-- l- s- s---- s----?
በበረዶ ላይ መንሸራተቻ ጫማ አለህ/ሽ? Im-- l- s------- c----- s- s----?