አማርኛ » የጣሊያን   ማንበብ እና መጻፍ


6 [ስድስት]

ማንበብ እና መጻፍ

-

6 [sei]

Leggere e scrivere

6 [ስድስት]

ማንበብ እና መጻፍ

-

6 [sei]

Leggere e scrivere

Click to see the text:   
አማርኛitaliano
እኔ አነባለው። Io l----.
እኔ ፊደል አነባለው። Io l---- u-- l------.
እኔ ቃል አነባለው። Io l---- u-- p-----.
   
እኔ አረፍተ ነገር አነባለው። Io l---- u-- f----.
እኔ ደብዳቤ አነባለው። Io l---- u-- l------.
እኔ መጽሐፍ አነባለው። Io l---- u- l----.
   
እኔ አነባለው። Io l----.
አንተ/አንቺ ታነባለህ/ ታነቢያለሽ። Tu l----.
እሱ ያነባል። Lu- l----.
   
እኔ እጽፋለው። Io s-----.
እኔ ፊደል እጽፋለው። Io s----- u-- l------ (d------------).
እኔ ቃል እጽፋለው። Io s----- u-- p-----.
   
እኔ አረፍተ ነገር እጽፋለው። Io s----- u-- f----.
እኔ ደብዳቤ እጽፋለው። Io s----- u-- l------.
እኔ መጽሐፍ እጽፋለው። Io s----- u- l----.
   
እኔ እጽፋለው። Io s-----.
አንተ/አንቺ ትጽፋለህ/ትጽፊያለሽ። Tu s-----.
እሱ ይጽፋል። Lu- s-----.