አማርኛ » ላትቪያኛ   በ ኩሽና ውስጥ


19 [አስራ ዘጠኝ]

በ ኩሽና ውስጥ

-

+ 19 [deviņpadsmit]

+ Virtuvē

Click to see the text:   
አማርኛlatviešu
አዲስ ኩሽና አለህ/ አለሽ? Va- t-- i- j---- v------? +
ዛሬ ምን ማብሰል ትፈልጋለህ/ ትፈልጊያለሽ? Ko t- š----- v----- g------? +
የምታበስለው/ይው በኤሌክትሪክ ወይስ በጋዝ ነው? Va- t- g----- u- e---------- v-- u- g---- p----? +
   
ሽንኩርቶቹን እኔ ብክትፋቸው ይሻላል? Va- m-- s------- s------? +
ድንቾቹን እኔ ብልጣቸው ይሻላል? Va- m-- n------ k---------? +
ሰላጣውን እኔ ባጥበው ይሻላል? Va- m-- n------- s------? +
   
ብርጭቆዎች የት ናቸው? Ku- i- g-----? +
የመመገቢያ እቃ የት ነው? Ku- i- t-----? +
ሹካ፤ማንኪያ እና ቢላ የት ነው? Ku- i- g---- p--------? +
   
በቆርቆሮ የታሸጉ ምግቦች መክፈቻ አለህ/አለሽ? Va- t-- i- k------- k---- a----------? +
የጠርሙስ መክፈቻ አለህ/አለሽ? Va- t-- i- p----- a----------? +
የቪኖ መክፈቻ አለህ/አለሽ? Va- t-- i- k---- v-----? +
   
በዚህ ድስት ነው ሶርባውን ተምትሰራው/የምትሰሪው? Va- t- v----- z--- š--- k----? +
በዚህ መጥበሻ ነው አሳውን የምትጠብሰው/ የምትጠብሺው? Va- t- c---- z--- š--- p----? +
በዚህ መጥበሻ ላይ ነው አትክልት የምትጠብሰው/የምትጠብሺው? Va- t- g------- d------- u- š- g-----? +
   
እኔ ጠረዼዛውን እያዘጋጀው ነው። Es k---- g----. +
ቢላ፤ ሹካዎች እና ማንኪያዎች እዚህ ናቸው። Te i- n---- d------- u- k------. +
ብርጭቆዎች ፤ ሰሃኖች እና ሶፍቶች እዚህ ናቸው። Te i- g------ š----- u- s-------. +