አማርኛ » ላትቪያኛ   በመገበያያ ስፍራ ውስጥ


52 [ሃምሳ ሁለት]

በመገበያያ ስፍራ ውስጥ

-

52 [piecdesmit divi]

Veikalā

52 [ሃምሳ ሁለት]

በመገበያያ ስፍራ ውስጥ

-

52 [piecdesmit divi]

Veikalā

Click to see the text:   
አማርኛlatviešu
ወደ ገበያ ማዕከል እንሂድ? Va- a------- u- t------------ n---?
መገብየት አለብኝ። Ma- j---------.
ብዙ መግዛት እፈልጋለው። Es g---- v---- l----- p-------.
   
የቢሮ እቃዎች የት አሉ? Ku- i- k--------- p-----?
ፖስታ እና የፅሁፍ ወረቀት እፈልጋለው። Ma- v---- a-------- u- v------ p-----.
እስክሪቢቶ እና ፓርከሮች እፈልጋለው። Ma- v---- p---------- u- f----------.
   
የቤት እቃዎች የት አሉ? Ku- i- m------?
ቁምሳጥን እና መሳቢያ እፈልጋለው። Ma- v---- s---- u- k-----.
ጠረጴዛ እና የመፅሀፍ መደርደሪያ እፈልጋለው። Ma- v---- r----------- u- p------.
   
የመጫወቻ እቃዎች የት ናቸው? Ku- i- r----------?
አሻንጉሊት እና ቴዲቤር እፈልጋለው። Ma- v---- l---- u- r----- l-----.
ዳማ እና ኳስ እፈልጋለው። Ma- v---- f---------- u- š---.
   
መፍቻዎቹ የት ናቸው? Ku- i- d---- r---?
መዶሻ እና ፒንሳ እፈልጋለው። Ma- v---- ā---- u- s------.
መብሻ እና ብሎን መፍቻ እፈልጋለው። Ma- v---- u--- u- s----------.
   
የጌጣጌጦች ክፍል የት ነው? Ku- i- r----------?
የአንገት ጌጥ እና አምባር እፈልጋለው። Ma- v---- ķ----- u- r-----------.
የጣት ቀለበት እና የጆሮ ጌጥ እፈልጋለው። Ma- v---- g------- u- a-------.