አማርኛ » ላትቪያኛ   ምክንያት ማቅረብ 3


77 [ሰባ ሰባት]

ምክንያት ማቅረብ 3

-

77 [septiņdesmit septiņi]

kaut ko pamatot 3

77 [ሰባ ሰባት]

ምክንያት ማቅረብ 3

-

77 [septiņdesmit septiņi]

kaut ko pamatot 3

Click to see the text:   
አማርኛlatviešu
ለምንድን ነው ኬኩን የማይበሉት? Kā--- J-- n----- t----?
ክብደት መቀነስ ስላለብኝ Ma- j--------- s----.
የማልበላው ክብደት መቀነስ ስላለብኝ ነው። Es n----- j- m-- j--------- s----.
   
ለምንድን ነው ቢራውን የማይጠጡት? Kā--- J-- n------- a--?
መኪና መንዳት ስላለብኝ Ma- v-- j------.
መኪና ስለምነዳ ስላለብኝ አልጠጣም። Es t- n------- j- m-- v-- j------.
   
ለምንድን ነው ቡናውን የማትጠጣው/ጪው? Kā--- t- n----- k-----?
ቀዝቅዛል Tā i- a-----.
የማልጠጣው ስለቀዘቀዘ ነው። Es t- n------- j- t- i- a-----.
   
ለምንድን ነው ሻዩን የማትጠጣው/ጪው? Kā--- t- n----- t---?
ስካር የለኝም። Ma- n-- c-----.
የማልጠጣው ስካር ስለሌለኝ ነው። Es t- n------- j- m-- n-- c-----.
   
ለምንድን ነው ሾርባውን የማይበሉት? Kā--- J-- n----- z---?
አላዘዝኩትም Es t- n---------.
የማልበላው ስላላዘዝኩት ነው። Es t- n----- j- n---------.
   
ለምንድን ነው ስጋውን የማይበሉት? Kā--- J-- n----- g---?
የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ነኝ። Es e--- v----------.
የማልበላው የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ስለሆነኩኝ ነው። Es t- n----- j- e--- v----------.