አማርኛ » ደች   በፊልም ቤት


45 [አርባ አምስት]

በፊልም ቤት

-

45 [vijfenveertig]

In de bioscoop

45 [አርባ አምስት]

በፊልም ቤት

-

45 [vijfenveertig]

In de bioscoop

Click to see the text:   
አማርኛNederlands
ወደ ፊልም ቤት መሄድ እንፈልጋለን። We w----- n--- d- b-------.
ዛሬ ጥሩ ፊልም ይታያል። Va----- d----- e- e-- g---- f---.
ፊልሙ አዲስ ነው። De f--- i- h------- n----.
   
ገንዘብ መክፈያው የት ነው? Wa-- i- d- k----?
ያልተያዙ ወንበሮች እስከአሁን አሉ? Zi-- e- n-- p------- v---?
የመግቢያ ትኬት ዋጋው ስንት ነው? Ho----- k----- d- k-------?
   
መቼ ነው መታየት የሚጀምረው? Wa----- b----- d- v-----------?
የስንት ሰዓት ፊልም ነው? Ho- l--- d---- d- f---?
ትኬት ቀድሞ ማስያዝ ይቻላል? Ka- m-- o-- k------- r---------?
   
ከኋላ መቀመጥ እፈልጋለው። Ik w-- g---- a------- z-----.
ከፊለፊት መቀመጥ እፈልጋለው። Ik w-- g---- v------ z-----.
መሃል መቀመጥ እፈልጋለው። Ik w-- g---- i- h-- m----- z-----.
   
ፊልሙ አስደሳች ነበረ። De f--- w-- s-------.
ፊልሙ አሰልቺ አልነበረም። De f--- w-- n--- s---.
ግን ፊልሙ የተመሰረተበት መጽሐፍ የተሻለ ነበር። Ma-- h-- b--- w-- b---- d-- d- f---.
   
ሙዚቃው እንዴት ነበረ? Ho- w-- d- m-----?
ተዋናዮቹ እንዴት ነበሩ? Ho- w---- d- a------?
የግርጌ ትርጉም በእንግሊዘኛ ነበረው? Wa--- e- E------ o----------?