አማርኛ » የኖርዌይ   በከተማ ውስጥ


25 [ሃያ አምስት]

በከተማ ውስጥ

-

25 [tjuefem]

I byen

25 [ሃያ አምስት]

በከተማ ውስጥ

-

25 [tjuefem]

I byen

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
ወደ ባቡር ጣቢያ መሄድ እፈልጋለው። Je- v-- t-- t-----------.
ወደ አየር ማረፊያ መሄድ እፈልጋለው። Je- v-- t-- f---------.
ወደ መሃል ከተማ መሄድ እፈልጋለው። Je- v-- t-- s------.
   
ወደ ባቡር ጣቢያ እንዴት እደርሳለው? Hv----- k----- j-- t-- t-----------?
ወደ ባአየር ማረፊያ እንዴት እደርሳለው? Hv----- k----- j-- t-- f---------?
ወደ መሃል ከተማ እንዴት እደርሳለው? Hv----- k----- j-- t-- s------?
   
ታክሲ እፈልጋለው። Je- t------ e- d-----.
የከተማ ካርታ እፈልጋለው። Je- t------ e- (b-)k---.
ሆቴል እፈልጋለው። Je- t------ e- h-----.
   
መኪና መከራየት እፈልጋለው። Je- ø----- å l--- e- b--.
ይሄ የእኔ ክረዲት ካርድ ነው። He- e- k------------ m---.
ይሄ የእኔ መንጃ ፈቃድ ነው። He- e- f---------- m---.
   
ከተማው ውስጥ ምን የሚታይ አለ? Hv- e- d-- å s- i b---?
ወደ ጥንታዊ ከተማ ይሂዱ። Gå p- g--------.
የከተማ ዙሪያ ጉብኝት ያድርጉ። Dr- p- s---------- i b---.
   
ወደ ባህር ወደብ ይሂዱ። Gå t-- h----.
የባህር ላይ ጉብኝት ያድርጉ። Dr- p- b-------------.
ሌሎች የቱሪስት መስዕብ የሆኑ ቦታዎች አሉ? Hv---- s------------ f----- d-- e-----?