አማርኛ » የኖርዌይ   አቅጣጫ መጠየቅ


40 [አርባ]

አቅጣጫ መጠየቅ

-

40 [førti]

Spørre etter veien

40 [አርባ]

አቅጣጫ መጠየቅ

-

40 [førti]

Spørre etter veien

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
ይቅርታዎን! Un------ (m--)!
ሊረዱኝ ይችላሉ? Ka- d- h----- m--?
እዚህ አካባቢ የት ጥሩ ምግብ ቤት አለ? Hv-- f----- j-- e- g-- r--------- h--?
   
ጠርዙ ላይ ወደ ግራ ይታጠፉ። Gå t-- v------ v-- h------.
ከዛ ቀጥ ብለው ትንሽ ይሂዱ። Gå s- e- s----- r--- f---.
ከዛ ወደ ቀኝ መቶ ሜትር ይሂዱ። Gå s- h----- m---- t-- h----.
   
አውቶቢስም መያዝ ይችላሉ። Du k-- o--- t- b-----.
የጎዳናም ባቡር መያዝ ይችላሉ። Du k-- o--- t- t------.
በመኪናዎት እኔን ሊከተሉኝ ይችላሉ። Du k-- b--- k---- e---- m--.
   
ወደ ካስ ሜዳ (እስታዲየም) እንዴት መድረስ እችላለው? Hv----- k----- j-- t-- f---------------?
ድልድዩን ያቃርጡ Gå o--- b----.
በመሻለኪያው ውስጥ ይንዱ። Kj-- g------ t-------.
   
ሶስተኛውን የትራፊክ መብራት እስከሚያገኙ ይንዱ/ይሂዱ። Kj-- t-- d- k----- t-- d-- t----- l---------.
ከዛ በስተ ቀኝ ወደሚገኘው የመጀመሪያው መንገድ ይታጠፉ። Ta s- f----- v---- t-- h----.
ከዛ ቀጥ ብለው እስክ መስቀለኛ ድረስ ይንዱ። Kj-- d------- r--- f--- v-- d-- n---- k------.
   
ይቅርታ! ወደ አየር ማረፊያ እንዴት መድረስ እችላለው? Un------- h------ k----- j-- t-- f---------?
የምድር ባቡር ቢጠቀሙ ጥሩ ነው። De- e- b--- d- t-- T------.
በቀላሉ መጨረሻ ፌርማታ ላይ ይውረዱ። Ba-- k--- t-- s---- s----.