አማርኛ » የኖርዌይ   በፊልም ቤት


45 [አርባ አምስት]

በፊልም ቤት

-

+ 45 [førtifem]

+ På kino

45 [አርባ አምስት]

በፊልም ቤት

-

45 [førtifem]

På kino

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
ወደ ፊልም ቤት መሄድ እንፈልጋለን። Vi s--- p- k---. +
ዛሬ ጥሩ ፊልም ይታያል። I d-- g-- d-- e- g-- f---. +
ፊልሙ አዲስ ነው። Fi---- e- h--- n-. +
   
ገንዘብ መክፈያው የት ነው? Hv-- e- k-----? +
ያልተያዙ ወንበሮች እስከአሁን አሉ? Fi---- d-- l----- p------? +
የመግቢያ ትኬት ዋጋው ስንት ነው? Hv- k----- b--------? +
   
መቼ ነው መታየት የሚጀምረው? Nå- b------- f-------------? +
የስንት ሰዓት ፊልም ነው? Hv-- l---- v---- f-----? +
ትኬት ቀድሞ ማስያዝ ይቻላል? Ka- v- r-------- b--------? +
   
ከኋላ መቀመጥ እፈልጋለው። Je- v-- s---- b--. +
ከፊለፊት መቀመጥ እፈልጋለው። Je- v-- s---- f-----. +
መሃል መቀመጥ እፈልጋለው። Je- v-- s---- i m-----. +
   
ፊልሙ አስደሳች ነበረ። Fi---- v-- s--------. +
ፊልሙ አሰልቺ አልነበረም። Fi---- v-- i--- k-------. +
ግን ፊልሙ የተመሰረተበት መጽሐፍ የተሻለ ነበር። Me- b--- t-- f----- v-- b----. +
   
ሙዚቃው እንዴት ነበረ? Hv----- v-- m-------? +
ተዋናዮቹ እንዴት ነበሩ? Hv----- v-- s------------? +
የግርጌ ትርጉም በእንግሊዘኛ ነበረው? Va- d-- e------ t----? +