አማርኛ » የኖርዌይ   ስራ


55 [ሃምሣ አምስት]

ስራ

-

55 [femtifem]

Jobbe

55 [ሃምሣ አምስት]

ስራ

-

55 [femtifem]

Jobbe

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
ምንድን ነው የሚሰሩት? Hv- j----- d--- m--?
ባሌ ዶክተር ነው። Ma---- m-- j----- s-- l---.
እኔ ግማሽ ቀን ነርስነት እሰራለው። Je- j----- d----- s-- s---------.
   
በቅርቡ ጡርታ እንወጣለን። Sn--- b--- v- p---------.
ግን ግብሩ ከፍተኛ ነው። Me- s------- e- h---.
እና የጤና ዋስትናውም ውድ ነው። Og h---------------- e- d--.
   
ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ/ሽ? Hv- h-- d- l--- t-- å b--?
መሐንዲስ መሆን እፈልጋለው። Je- v-- b-- i-------.
ዩንቨርስቲ መማር እፈልጋለው። Je- v-- s------ v-- u------------.
   
እኔ ተለማማጂ ነኝ። Je- e- p---------.
ብዙ አይከፈለኝም። Je- t----- i--- m--.
በሌላ አገር እየተለማመደኩኝ ነው። Je- t-- p------ i u-------.
   
ያ የኔ አለቃ ነው። De- e- s----- m--.
እኔ ጥሩ ባልደረቦች አሉኝ። Je- h-- h-------- k--------.
ሁሌ ከሰዓት በኋላ ወደ ካፊቴርያ እንሄዳለን። Vi s----- l---- i k------.
   
ስራ እየፈለኩኝ ነው ። Je- s---- j---.
ለአመት ያክል ስራ አጥ ነኝ። Je- h-- v--- a----------- i e-- å-.
በዚህ ሃገር ውስጥ ብዙ ስራ አጦች አሉ። He- i l----- e- d-- f-- m---- a------------.