አማርኛ » norsk   ህክምና


57 [ሃምሣ ሰባት]

ህክምና

-

57 [femtisju]

Hos legen

57 [ሃምሣ ሰባት]

ህክምና

-

57 [femtisju]

Hos legen

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
የዶክተር ቀጠሮ አለኝ። Je- h-- t--- h-- l----.
በአስር ሰዓት ቀጠሮ አለኝ። Je- h-- t--- k----- t-.
የአባትዎ ስም ማን ነው? Hv- e- n----- d---?
   
እባክዎ በማረፊያ ክፍል ውስጥ ይቀመጡ። Ve------- s--- d-- p- v----------.
ዶክተር አሁን ይመጣል። Le--- k----- s----.
በየትኛው የጤና ዋስትና ሰጪ ድርጅት ውስጥ ነው የታቀፉት? Hv-- e- d- f--------?
   
ምን ላደርግልዎ እችላለው? Hv- k-- j-- h----- d-- m--?
ህመም አለዎት? Ha- d- s------?
የቱ ጋር ነው የሚያሞት? Hv-- e- d-- v----?
   
ሁልጊዜ ጀርባዬን ያመኛል Je- h-- a----- v---- i r-----.
በአብዛኛው እራሴን ያመኛል። Je- h-- o--- h-------.
አንድ አንድ ጊዜ ሆዴን ይቆርጠኛል። Je- h-- a- o- t-- v---- i m----.
   
ከወገብ በላይ ያውልቁ። Ka- d- t- a- d-- t----- / s------ / g-------?
በመመርመሪያው ጠረጴዛ ላይ ይተኙ። Ka- d- l---- d-- p- b-----?
የደም ግፊትዎ ደህና ነው። Bl--------- e- i o----.
   
መርፌ እወጋዎታለው። Je- g-- d-- e- s------.
ኪኒን እሰጥዎታለው። Je- g-- d-- t--------.
የመድሃኒት ማዘዣ ወረቀት እሰጥዎታለው። Je- g-- d-- e- r----- t-- a-------.