አማርኛ » የኖርዌይ   የሰውነት አካሎች


58 [ሃምሣ ስምንት]

የሰውነት አካሎች

-

58 [femtiåtte]

Kroppsdeler

58 [ሃምሣ ስምንት]

የሰውነት አካሎች

-

58 [femtiåtte]

Kroppsdeler

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
እኔ ሰው እየሳልኩኝ ነው። Je- t----- e- m---.
መጀመሪያ ጭንቅላት Fø--- h----.
ሰውየው ኮፍያ አድርጋል። Ma---- h-- p- s-- e- h---.
   
ፀጉሩ አይታይም። Ma- s-- i--- h----.
ጆሮውም አይታይም። Ma- s-- i--- ø---- h-----.
ጆርባውም አይታይም። Ma- s-- i--- r----- h-----.
   
አይኖቹን እና አፉን እየሳልኩኝ ነው። Je- t----- ø----- o- m-----.
ሰውየው እየደነሰና እየሳቀ ነው። Ma---- d----- o- l--.
ሰውየው ረጅም አፍንጫ አለው። Ma---- h-- e- l--- n---.
   
እሱ በእጆቹ ቆርቆሮ ይዟል። Ha- h-- e- s---- i h-----.
አንገቱ ላይ ሻርብ አድርጋል። Ha- h-- d------- e- s----- r---- h-----.
ክረምትና ቀዝቃዛ ነው። De- e- v----- o- d-- e- k----.
   
እጆቹ ጠንካራ ናቸው። Ar---- e- k-------.
እግሮቹም ጠንካራ ናቸው። Be--- e- o--- k-------.
ሰውየው ከበረዶ የተሰራ ነው። Ma---- e- l---- a- s--.
   
ሰውየው ሱሪም ኮትም አለበሰም። Ha- h-- i---- b---- p- s-- o- i---- k---.
ግን ሰውየው አልበረደውም። Me- m----- f----- i---.
እሱ የበረዶ ሰው ነው። De- e- e- s------.