አማርኛ » የኖርዌይ   የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 2


88 [ሰማንያ ስምንት]

የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 2

-

88 [åttiåtte]

Fortid av modalverb 2

88 [ሰማንያ ስምንት]

የሃላፊ ጊዜ ግስ ስልት 2

-

88 [åttiåtte]

Fortid av modalverb 2

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
ልጄ ከአሻንጉሊት ጋር መጫወት አልፈለገም። Sø---- m-- v---- i--- l--- m-- d----.
ሴት ልጄ እግር ካስ መጫወት አለፈለገችም። Da----- m- v---- i--- s----- f------.
ሚስቴ ከእኔ ጋር ዳማ መጫወት አልፈለገችም። Ko-- m- v---- i--- s----- s---- m-- m--.
   
የኔ ልጆች የእግር ጉዞ ማድረግ አልፈለጉም። Ba--- m--- v---- i--- g- t--.
እነሱ ክፍላቸውን ማፅዳት አልፈለጉም። De v---- i--- r---- p- r----- s---.
እነሱ ወደ መኝታ መሄድ አልፈለጉም። De v---- i--- l---- s--.
   
እሱ አይስ ክሬም መብላት አለተፈቀደለትም ነበረ። Ha- f--- i--- l-- t-- å s---- i-.
እሱ ቾኮላት መብላት አለተፈቀደለትም ነበረ። Ha- f--- i--- l-- t-- å s---- s--------.
እሱ ጣፋጭ ከረሜላ መብላት አለተፈቀደለትም ነበረ። Ha- f--- i--- l-- t-- å s---- d----.
   
እኔ መልካም ምኞት እንድመኝ ተፈቅዶልኝ ነበረ። Je- f--- l-- t-- å ø---- m-- n--.
ለራሴ ቀሚስ እንድገዛ ተፈቅዶልኝ ነበረ። Je- f--- l-- t-- å k---- m-- e- k----.
ቸኮሌት እንድወስድ ተፈቅዶልኝ ነበረ። Je- f--- l-- t-- å t- e- s--------.
   
አውሮፕላኑ ላይ እንድታጨስ/ሺ ተፈቅዶ ነበረ? Fi-- d- r---- p- f----?
ሆስፒታል ውስጥ ቢራ እንድትጠጣ/ጪ ተፈቅዶ ነበረ? Fi-- d- d----- ø- p- s--------?
ውሻውን ሆቴል ውስጥ ይዘህ/ሽ እንድትገባ/ቢ ተፈቅዶ ነበረ? Fi-- d- t- m-- h----- p- h-------?
   
በበአላት ጊዜ ህፃናት እስከምሽት እንዲቆዩ ተፈቅዶ ነበረ። I f----- f--- b---- l-- t-- å v--- u-- l----.
እነሱ ለረጅም ጊዜ በሜዳው ላይ እንዲጫወቱ ተፈቅዶ ነበረ። De f--- l--- i h---- / p- t---- l----.
እነሱ እንዲያመሹ ተፈቅዶ ነበረ። De f--- v--- o--- l----.