አማርኛ » የኖርዌይ   የትእዛዝ አንቀጽ 1


89 [ሰማንያ ዘጠኝ]

የትእዛዝ አንቀጽ 1

-

89 [åttini]

Imperativ 1

89 [ሰማንያ ዘጠኝ]

የትእዛዝ አንቀጽ 1

-

89 [åttini]

Imperativ 1

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
በጣም ሰነፍ ነህ/ሽ – በጣም ሰነፍ አትሁን/ኚ! Du e- l-- – d- b---- t- d-- s-----.
በጣም ብዙ ትተኛለህ/ሽ – ብዙ አትተኛ/ኚ! Du s---- f-- l---- – d- m- l--- d-- å s-- o-- o- m-------.
የመጣከው/ሽው አምሽተህ/ሽ አርፍደህ/ሽ ነው – አምሽተህ/ሽ አርፍደህ/ሽ አትምጣ/ጪ! Du k----- s- s--- – d- m- s----- å k---- f-- s---.
   
በጣም ትስቃለህ/ያለሽ – በጣም አትሳቅ/ቂ! Du l-- a----- s- h--- – d-- s---- j-- d- s----- m-------.
ስትናገር/ሪ በፀጥታ ነው – በጣም በፀጥታ አትናገር/ሪ! Du s------ s- l--- – s---- h-----!
በጣም ብዙ ትጠጣለህ/ጫለሽ – በጣም ብዙ አትጠጣ/ጪ! Du d------ f-- m-- – d---- m----- d-!
   
በጣም ብዙ ታጨሳለህ/ሻለሽ – በጣም ብዙ አታጭስ/ሺ! Du r----- f-- m-- – i--- r--- s- m-- d-!
በጣም ብዙ ትሰራለህ/ሪያለሽ – በጣም ብዙ አትስራ/ሪ! Du j----- f-- m-- – i--- j--- s- m-- d-!
በፍጥነት ትነዳለህ/ጃለሽ – በጣም በፍጥነት አትንዳ/ጂ! Du k----- f-- f--- – i--- k--- s- f--- d-!
   
ይነሱ አቶ ሙለር! St- o--- M-----.
ይቀመጡ አቶ ሙለር! Se-- d--- M-----.
ተቀምጠው ይቆዩ አቶ ሙለር! Bl- s-------- M-----.
   
ትእግስተኛ ይኑርዎ! Væ- t-------.
ጊዜዎን ይጠቀሙ! Ta d-- t--.
ጥቂት ይቆዩ! Ve-- e- ø-------.
   
ይጠንቀቁ! Væ- f--------.
በሰኣት ይገኙ! Væ- p-------.
ደደብ አይሁኑ! Ik-- v-- d--!