አማርኛ » ጠረገ   የሰውነት አካሎች


58 [ሃምሣ ስምንት]

የሰውነት አካሎች

-

58 [pięćdziesiąt osiem]

Części ciała

58 [ሃምሣ ስምንት]

የሰውነት አካሎች

-

58 [pięćdziesiąt osiem]

Części ciała

Click to see the text:   
አማርኛpolski
እኔ ሰው እየሳልኩኝ ነው። Ry---- m--------.
መጀመሪያ ጭንቅላት Na------ g----.
ሰውየው ኮፍያ አድርጋል። Te- m-------- n--- k-------.
   
ፀጉሩ አይታይም። Wł--- s- n----------.
ጆሮውም አይታይም። Us-- t-- s- n----------.
ጆርባውም አይታይም። Pl---- t-- n-- w----.
   
አይኖቹን እና አፉን እየሳልኩኝ ነው። Ry---- o--- i u---.
ሰውየው እየደነሰና እየሳቀ ነው። Te- m-------- t----- i ś----- s--.
ሰውየው ረጅም አፍንጫ አለው። Te- m-------- m- d---- n--.
   
እሱ በእጆቹ ቆርቆሮ ይዟል። W d------- t----- l----.
አንገቱ ላይ ሻርብ አድርጋል። No-- t---- s----- w---- s---.
ክረምትና ቀዝቃዛ ነው። Je-- z--- i j--- z----.
   
እጆቹ ጠንካራ ናቸው። Ra----- s- s----.
እግሮቹም ጠንካራ ናቸው። No-- t-- s- s----.
ሰውየው ከበረዶ የተሰራ ነው። Te- m-------- j--- z- ś-----.
   
ሰውየው ሱሪም ኮትም አለበሰም። Ni- n--- s----- a-- p-------.
ግን ሰውየው አልበረደውም። Al- n-- j--- m- z----.
እሱ የበረዶ ሰው ነው። On j--- b-------.