አማርኛ » ጠረገ   ትልቅ – ትንሽ


68 [ስልሳ ስምንት]

ትልቅ – ትንሽ

-

68 [sześćdziesiąt osiem]

duży – mały

68 [ስልሳ ስምንት]

ትልቅ – ትንሽ

-

68 [sześćdziesiąt osiem]

duży – mały

Click to see the text:   
አማርኛpolski
ትልቅ እና ትንሽ du-- i m--y
ዝሆን ትልቅ ነው Sł-- j--- d---.
አይጥ ትንሽ ናት My-- j--- m---.
   
ጨለማ እና ብርሃን ci---- – j---y
ለሊት ጨለማ ነው። No- j--- c-----.
ቀን ብርሃን ነው። Dz--- j--- j----.
   
ሽማግሌ እና ወጣት st--- i m---y
የእኛ ወንድ አያት በጣም ሽማግሌ ነው። Na-- d------ j--- b----- s----.
ከ 70 አመት በፊት እሱ ወጣት ነበረ። 70 l-- t--- b-- j------ m----.
   
ውብ እና አስቀያሚ pi---- i b-----i
ቢራቢሮ ቆንጆ ነው። Mo--- j--- p-----.
ሸረሪት አስቀያሚ ናት። Pa--- j--- b------.
   
ወፍራም እና ቀጭን gr--- – c---y
መቶ ኪሎ የምትመዝን ሴት ወፍራም ናት። Ko----- w----- 100 k--------- j--- g----.
ሃምሳ ኪሎ የሚመዝን ወንድ ቀጫጫ ነው። Mę------- w----- 50 k--------- j--- c----.
   
ውድ እና እርካሽ dr--- i t--i
መኪናው ውድ ነው። Sa------ j--- d----.
ጋዜጣው እርካሽ ነው ። Ga---- j--- t----.