አማርኛ » ጠረገ   ምክንያት ማቅረብ 3


77 [ሰባ ሰባት]

ምክንያት ማቅረብ 3

-

77 [siedemdziesiąt siedem]

uzasadnić coś 3

77 [ሰባ ሰባት]

ምክንያት ማቅረብ 3

-

77 [siedemdziesiąt siedem]

uzasadnić coś 3

Click to see the text:   
አማርኛpolski
ለምንድን ነው ኬኩን የማይበሉት? Dl------ n-- j- p-- / p--- t----?
ክብደት መቀነስ ስላለብኝ Mu--- s-------.
የማልበላው ክብደት መቀነስ ስላለብኝ ነው። Ni- j--- b- m---- s-------.
   
ለምንድን ነው ቢራውን የማይጠጡት? Dl------ n-- p--- p-- / p--- p---?
መኪና መንዳት ስላለብኝ Mu--- j------ p--------.
መኪና ስለምነዳ ስላለብኝ አልጠጣም። Ni- p---- b- m---- j------ p--------.
   
ለምንድን ነው ቡናውን የማትጠጣው/ጪው? Dl------ n-- p----- t-- k---?
ቀዝቅዛል Je-- z----.
የማልጠጣው ስለቀዘቀዘ ነው። Ni- p--- j--- b- j--- z----.
   
ለምንድን ነው ሻዩን የማትጠጣው/ጪው? Dl------ n-- p----- t-- h------?
ስካር የለኝም። Ni- m-- c----.
የማልጠጣው ስካር ስለሌለኝ ነው። Ni- p--- j--- b- n-- m-- c----.
   
ለምንድን ነው ሾርባውን የማይበሉት? Dl------ n-- j- p-- / p--- t-- z---?
አላዘዝኩትም Ni- z--------- / z--------- j--.
የማልበላው ስላላዘዝኩት ነው። Ni- j--- b- j-- n-- z--------- / z---------.
   
ለምንድን ነው ስጋውን የማይበሉት? Dl------ n-- j- p-- / p--- t--- m----?
የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ነኝ። Je---- w------------- / w-----------.
የማልበላው የአትክልት ዘር ብቻ ተመጋቢ ስለሆነኩኝ ነው። Ni- j-- g-- b- j----- w------------- / w-----------.