አማርኛ » ፖርቱጋልኛ   አጫጭር ንግግር 1


20 [ሃያ]

አጫጭር ንግግር 1

-

20 [vinte]

Conversa 1

20 [ሃያ]

አጫጭር ንግግር 1

-

20 [vinte]

Conversa 1

Click to see the text:   
አማርኛportuguês BR
እራስዎን ያዝናኑ/ አመቻቹ ! Fi--- à v------!
እንደቤትዎ ይሰማዎት! Si------ e- c---!
ምን መጠጣት ይፈልጋሉ? O q-- q--- b----?
   
ሙዚቃ ይወዳሉ? Go--- d- m-----?
እኔ በመሳሪያ የተቀነባበሩ ሙዚቃ እወዳለው። Eu g---- d- m----- c-------.
እነዚህ የኔ ሲዲዎች ናቸው። Aq-- e---- o- m--- C--.
   
የሙዚቃ መሳሪያ መጫወት ይችላሉ? Vo-- t--- u- i----------?
ይሄ የእኔ ጊታር ነው። Aq-- e--- a m---- g-------.
መዝፈን ይወዳሉ? Vo-- g---- d- c-----?
   
ልጆች አለዎት? Vo-- t-- f-----?
ውሻ አለዎት? Vo-- t-- u- c--?
ድመት አለዎት? Vo-- t-- u- g---?
   
እነዚህ የኔ መጽሃፎች ናቸው Aq-- e---- o- m--- l-----.
አሁን ይሄንን መጽሃፍ እያነበብኩኝ ነው Eu e---- a l---- e--- l----.
ምን ማንበብ ይወዳሉ? O q-- é q-- g---- d- l--?
   
የሙዚቃ ዝግጅት መሄድ ይወዳሉ? Vo-- g---- d- i- a- c-------?
ቲያትር ቤት መሄድ ይወዳሉ? Vo-- g---- d- i- a- t-----?
ኦፔራ መሄድ ይወዳሉ? Vo-- g---- d- i- à ó----?