አማርኛ » የሮማኒያ   በሆቴል ውስጥ- ሲገቡ


27 [ሃያ ሰባት]

በሆቴል ውስጥ- ሲገቡ

-

27 [douăzeci şi şapte]

În hotel – sosirea

27 [ሃያ ሰባት]

በሆቴል ውስጥ- ሲገቡ

-

27 [douăzeci şi şapte]

În hotel – sosirea

Click to see the text:   
አማርኛromână
ያልተያዘ ክፍል አለዎት? Av--- o c----- l-----?
እኔ ክፍል በቅድሚያ አስይዤአለው። Am r------- o c-----.
የእኔ ስም ሙለር ነው። Nu---- m-- e--- M-----.
   
ባለ አንድ አልጋ ክፍል እፈልጋለው። Am n----- d- o c----- s-----.
ባለ ሁለት አልጋ ክፍል እፈልጋለው። Am n----- d- o c----- d----.
ለአንድ ለሊት ዋጋው ስንት ነው? Câ- c---- c----- p- n-----?
   
የገንዳ መታጠቢያ ያለው ክፍል እፈልጋለው። Vr--- o c----- c- c---.
የቁም መታጠቢያ ያለው ክፍል እፈልጋለው። Vr--- o c----- c- d--.
ክፍሉን ላየው እችላለው? Po- s- v-- c-----?
   
የመኪና ማቆሚያ አለ እዚህ? Ex---- a--- u- g----?
እዚህ አስተማማኝ ነው? Ex---- a--- u- s---?
የፋክስ ማሽን አለ እዚህ? Ex---- a--- u- f--?
   
ጥሩ ክፍሉን እይዘዋለው። Bi--- i-- c-----.
እነዚህ ቁልፎቹ ናቸው። Ai-- e--- c----.
ይሄ የኔ ሻንጣ ነው። Ai-- e--- b------ m--.
   
ቁርስ በስንት ሰኣት ነው ያለው? La c- o-- s- s------- m---- d----?
ምሳ በስንት ሰኣት ነው ያለው? La c- o-- s- s------- p------?
እራት በስንት ሰኣት ነው ያለው? La c- o-- s- s------- c---?