አማርኛ » የሮማኒያ   ሰዓት


8 [ስምንት]

ሰዓት

-

8 [opt]

Ora

8 [ስምንት]

ሰዓት

-

8 [opt]

Ora

Click to see the text:   
አማርኛromână
ይቅርታዎን! Sc--------!
እባክህ/ሽ ሰዓት ስንት ነው? Câ- e--- o--- v- r--?
እጅግ በጣም አመሰግናለው። Mu------- m---.
   
አንድ ሰዓት ነው። Es-- o-- u--.
ሁለት ሰዓት ነው። Es-- o-- d--.
ሶስት ሰዓት ነው። Es-- o-- t---.
   
አራት ሰዓት ነው። Es-- o-- p----.
አምስት ሰዓት ነው። Es-- o-- c----.
ስድስት ሰዓት ነው። Es-- o-- ş---.
   
ሰባት ሰዓት ነው። Es-- o-- ş----.
ስምንት ሰዓት ነው። Es-- o-- o--.
ዘጠኝ ሰዓት ነው። Es-- o-- n---.
   
አስር ሰዓት ነው። Es-- o-- z---.
አስራ አንድ ሰዓት ነው። Es-- o-- u---------.
አስራ ሁለት ሰዓት ነው። Es-- o-- d----------.
   
አንድ ደቂቃ ስልሳ ሰከንዶች አሉት። Un m---- a-- ş------ d- s------.
አንድ ሰዓት ስልሳ ደቂቃዎች አሉት። O o-- a-- ş------ d- m-----.
አንድ ቀን ሃያ አራት ሰዓቶች አሉት። O z- a-- d------- ş- p---- d- o--.