አማርኛ » ስሎቫክኛ   ቀለሞች


14 [አስራ አራት]

ቀለሞች

-

14 [štrnásť]

Farby

14 [አስራ አራት]

ቀለሞች

-

14 [štrnásť]

Farby

Click to see the text:   
አማርኛslovenčina
በረዶ ነጭ ነው። Sn-- j- b----.
ፀሐይ ቢጫ ነች። Sl--- j- ž---.
ብርቱካን ብርቱካናማ ነች። Po------ j- o-------.
   
ቼሪ ቀይ ነው። Če----- j- č------.
ሰማይ ሰማያዊ ነው። Ob---- j- m----.
ሣር አረንጓዴ ነው። Tr--- j- z-----.
   
መሬት ቡኒ ነች። Ze- j- h----.
ደመና ግራጫ ነች። Mr-- j- s---.
ጎማ ጥቁር ነች። Pn-------- s- č-----.
   
በረዶ ምን አይነት ነው? ነጭ። Ak- f---- m- s---? B----.
ፀሐይ ምን አይነት ነች? ቢጫ። Ak- f---- m- s----? Ž---.
ብርቱካን ምን አይነት ነች? ብርቱካናማ። Ak- f---- m- p-------? O-------.
   
ቼሪ ምን አይነት ነው? ቀይ Ak- f---- m- č------? Č------.
ሰማይ ምን አይነት ነው? ሰማያዊ። Ak- f---- m- o-----? M----.
ሳር ምን አይነት ነው? አረንጓዴ። Ak- f---- m- t----? Z-----.
   
መሬት ምን አይነት ነች? ቡኒ። Ak- f---- m- z--? H----.
ደመና ምን አይነት ነች? ግራጫ። Ak- f---- m- o----? S---.
ጎማዎች ምን ቀለም አላቸው? ጥቁር። Ak- f---- m--- p---------? Č-----.