አማርኛ » ስሎቫክኛ   የሆነ ነገር ለመስራት (አስገዳጅ)


72 [ሰባ ሁለት]

የሆነ ነገር ለመስራት (አስገዳጅ)

-

72 [sedemdesiatdva]

niečo musieť

72 [ሰባ ሁለት]

የሆነ ነገር ለመስራት (አስገዳጅ)

-

72 [sedemdesiatdva]

niečo musieť

Click to see the text:   
አማርኛslovenčina
መሆን ወይም መደረግ ያለበት mu---ť
ፖስታውን መላክ አለብኝ። Mu--- o------ l---.
ሆቴል መክፈል አለብኝ። Mu--- z------- h----.
   
በጠዋት መነሳት አለብህ/ሽ። Mu--- v---- s----.
ብዙ መስራት አለብህ/ሽ። Mu--- v--- p-------.
በሰኣቱ መገኘት አለብህ/ሽ። Mu--- b-- d--------.
   
እሱ ነዳጅ መሙላት አለበት። Mu-- t-------.
እሱ መኪናውን መጠገን አለበት። Mu-- o------ a---.
እሱ መኪናውን ማጠብ አለበት። Mu-- u--- a---.
   
እሷ ገበያ መገብየት አለባት። Mu-- n--------.
እሷ መኖሪያውን ማፅዳት አለባት። Mu-- v------- b--.
እሷ ልብሶቹን ማጠብ አለባት። Mu-- v----- b-------.
   
እኛ ወደ ትምህርት ቤት ወድያው መሄድ አለብን። Mu---- í-- i---- d- š----.
እኛ ወደ ስራ ወድያው መሄድ አለብን። Mu---- í-- i---- d- p----.
እኛ ወደ ዶክተር ወድያው መሄድ አለብን። Mu---- í-- i---- k l-------.
   
እናንተ አውቶቢስ መጠበቅ አለባችሁ። Mu---- p----- n- a------.
እናንተ ባቡር መጠበቅ አለባችሁ። Mu---- p----- n- v---.
እናንተ ታክሲ መጠበቅ አለባችሁ። Mu---- p----- n- t----.