አማርኛ » የአልባኒያ   ምክንያት ማቅረብ 1


75 [ሰባ አምስት]

ምክንያት ማቅረብ 1

-

75 [shtatёdhjetёepesё]

tё argumentosh diçka 1

75 [ሰባ አምስት]

ምክንያት ማቅረብ 1

-

75 [shtatёdhjetёepesё]

tё argumentosh diçka 1

Click to see the text:   
አማርኛShqip
ለምንድን ነው የማይመጡት? Ps- n-- v---?
የአየር ሁኔታው መጥፎ ነው። Mo-- ё---- k-- i k--.
እኔ አልመጣም፤ ምክንያቱም የአየር ሁኔታ መጥፎ ነው ። Nu- v--- s---- m--- ё---- s---- i k--.
   
ለምንድን ነው እሱ የማይመጣው? Ps- n-- v--- a-?
እሱ አልተጋበዘም። Ai n-- ё---- i f----.
እሱ አይመጣም፤ ምክንያቱም ስላልተጋበዘ ነው። Ai n-- v--- s- n-- ё---- i f----.
   
ለምንድን ነው የማትመጣው/ጪው? Ps- n-- v---?
ጊዜ የለኝም። Un- n-- k-- k---.
አልመጣም፤ ምክንያቱም ጊዜ የለኝም። Nu- v--- s---- n-- k-- k---.
   
ለምን አትቆይም/ዪም? Ps- n-- r--?
ተጨማሪ መስራት አለብኝ። Un- d---- t- p---- a----.
አልቆይም፤ ተጨማሪ መስራት ስላለብኝ። Nu- r--- s---- m- d---- t- p---- a----.
   
ለምንድን ነው የሚሄዱት? Ps- p- i--- t---?
ደክሞኛል Un- j-- i l-----.
የምሄደው ስለ ደከመኝ ነው። Po s----- s---- j-- i l-----.
   
ለምንድን ነው የሚሄዱት? Ps- p- i--- t---?
መሽቷል (እረፍዷል) Ёs--- v--- t-----.
የምሄደው ስለመሸ (ስለረፈደ)ነው። Po s----- s---- ё---- v---.