አማርኛ » ስዊድንኛ   አትክልት እና ምግብ


15 [አስራ አምስት]

አትክልት እና ምግብ

-

15 [femton]

Frukter och livsmedel

15 [አስራ አምስት]

አትክልት እና ምግብ

-

15 [femton]

Frukter och livsmedel

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
እኔ እንጆሬ አለኝ። Ja- h-- e- j--------.
እኔ ኪዊ እና ሜሎን አለኝ። Ja- h-- e- k--- o-- e- m----.
እኔ ብርቱካን እና ወይን አለኝ። Ja- h-- e- a------ o-- e- g---------.
   
እኔ ፖም እና ማንጎ አለኝ። Ja- h-- e-- ä---- o-- e- m----.
እኔ ሙዝ እና አናናስ አለኝ። Ja- h-- e- b---- o-- e- a-----.
እኔ የፍራፍሬ ሰላጣ እሰራለው። Ja- g-- e- f----------.
   
እኔ የተጠበሰ ዳቦ እየበላው ነው። Ja- ä--- e-- r----- b---.
እኔ የተጠበሰ ዳቦ በቅቤ እየበላው ነው። Ja- ä--- e-- r----- b--- m-- s---.
እኔ የተጠበሰ ዳቦ በቅቤ እና በማርማላታ እየበላው ነው። Ja- ä--- e-- r----- b--- m-- s--- o-- m-------.
   
እኔ ሳንድዊች እየበላው ነው። Ja- ä--- e- s------.
እኔ ሳንድዊች በዳቦ ቅቤ እየበላው ነው። Ja- ä--- e- s------ m-- m-------.
እኔ ሳንድዊች በዳቦ ቅቤ እና በቲማቲም እየበላው ነው። Ja- ä--- e- s------ m-- m------- o-- t----.
   
እኛ ዳቦ እና እሩዝ እንፈልጋለን። Vi b------ b--- o-- r--.
እኛ አሳ እና ስቴክ እንፈልጋለን። Vi b------ f--- o-- b-----.
እኛ ፒዛ እና ፓስታ እንፈልጋለን። Vi b------ p---- o-- s--------.
   
ሌላ ምን ተጨማሪ ያስፈልገናል? Va- b------ v- m--?
እኛ ካሮት እና ቲማቲም ለሾርባ እንፈልጋለን። Vi b------ m------- o-- t------ f-- s-----.
ሱቁ የት ነው? Va- f---- e- s----------?